ፑቲን እና ሞዲ ለሁለትዮሽ ውይይት በሩሲያው አውረስ መኪና አብረው ተጉዘዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን እና ሞዲ ለሁለትዮሽ ውይይት በሩሲያው አውረስ መኪና አብረው ተጉዘዋል
ፑቲን እና ሞዲ ለሁለትዮሽ ውይይት በሩሲያው አውረስ መኪና አብረው ተጉዘዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.09.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ሞዲ ለሁለትዮሽ ውይይት በሩሲያው አውረስ መኪና አብረው ተጉዘዋል

ሞዲ “ከሻንጋይ ትብብር ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ስብሰባ መልስ፣ ፕሬዝዳንት ፑቲን እና እኔ የሁለትዮሽ ስብሰባችን ወምናደርግበት ቦታ ተጉዘናል፡፡ ከእሳቸው ጋር የሚደረጉ ውይይቶች ሁልጊዜም ግንዛቤን የሚያስጨብጡ ናቸው፡፡” ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል፡፡

የሩሲያው ፕሬዝዳንት እና የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሻንጋይ ትብብር ጉባኤ ስብሰባ ቀደም ብሎ ሰፊ ንግግር እናዳደረጉ የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0