የቻይናው ፕሬዝዳንት የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ልማት ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጠየቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቻይናው ፕሬዝዳንት የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ልማት ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጠየቁ
የቻይናው ፕሬዝዳንት የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ልማት ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጠየቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.09.2025
ሰብስክራይብ

የቻይናው ፕሬዝዳንት የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ልማት ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጠየቁ

ሺ ጂንፒንግ በሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባኤ መክፈቻ ላይ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮችን ጠቅሰዋል፡፡

ከድርጅቱ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ተጽዕኖ እድገት ጋር የአባል ሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ የጋራ አቅም 30 ትሪሊዮን ይደርሳል፡፡

ሺ ለደህንነት ተግዳሮቶች መፍትሄን ለማበጀት የትብብር ድርጅቱ የልማት ባንክ “በተቻለ ፍጥነት” እንዲመሠረት ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ቻይና በሻንጋይ ትብብር ድርጅት አባል ሀገራት ውስጥ ያላት ኢንቨስትመንት ከ84 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተሻግሯል፡፡

የትብብር ድርጅቱ ሁሉም ሀገራት “ወዳጆች እና አጋሮች” ናቸው፡፡

ሺ አባል ሀገራቱ ልዩነቶቻቸውን እንዲያከብሩ፣ ስትራቴጂያዊ ግንኙነቶቻቸውን እንዲያስቀጥሉ፣ መግባባትን እንዲገነቡ፣ አንድነታቸውንም እንዲያጠናክሩ አሳስበዋል።

የጋራ ትብብር፣ ሁሉም ባሕሎች “በብልፅግና እና በሰላም” እንዲያብቡ ያስችላልም ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0