ሺ ጂንፒንግ የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባኤ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር
10:34 01.09.2025 (የተሻሻለ: 10:44 01.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሺ ጂንፒንግ የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባኤ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ የሻንጋይ ትብብር ድርጅት አባላት የጥምረት መፋጠጥን እና ማስፈራሪያዎችን እንዲቋቋሙ አሳስበዋል፡፡
🟠 የተባበሩት መንግሥታት በዓለም አቀፍ አስተዳደር ውስጥ ወሳኝ ሚና እንዲኖረው በማድረግ የሚመጣ ፍትሐዊ የዓለም ሥርዓትን ደግፈዋል፡፡
🟠 በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች ባሉበት በዚህ ወቅት ለሁለገብነት እና ትብብር አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
🟠 የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ለቀጣናዊ ደህንነት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡
🟠 ቻይና ድጋፍ የሚሹ የሻንጋይ ትብብር ድርጅት አባል ሀገራት የኑሮ ደረጃን ለማሻሻል 100 አነስተኛ መጠን ያላቸውን ፕሮጀክቶችን ለመተግበር ወጥናለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X