ትራምፕ የዩክሬን ሂደትን ወደ ሰላም ለመምራት ያደረጓቸው ጥረቶች ሊጋነኑ አይችሉም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ የዩክሬን ሂደትን ወደ ሰላም ለመምራት ያደረጓቸው ጥረቶች ሊጋነኑ አይችሉም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
ትራምፕ የዩክሬን ሂደትን ወደ ሰላም ለመምራት ያደረጓቸው ጥረቶች ሊጋነኑ አይችሉም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.08.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ የዩክሬን ሂደትን ወደ ሰላም ለመምራት ያደረጓቸው ጥረቶች ሊጋነኑ አይችሉም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

ሩሲያ የአሜሪካውን ፕሬዚዳንት ታመሰግናለች በማለትም ዲሚትሪ ፔስኮቭ አጽንዖት ሰጥቷል፡፡

በፔስኮቭ የተሰጡ ዋና ዋና መግለጫዎች፦

የአውሮፓውኑ “የጦርነት ዳንኪረኞች” በዋናው መንገዳቸው ረግተዋል፤ የመልቀቅም ምንም ምልክት አያሳዩም፡፡

የአውሮፓ መሪዎች የዩክሬንን እልባት ሂደት ወደ ሰላማዊ መንገድ ለማምራት የሚደረጉ ጥረቶችን እያደናቀፉ ነው፡፡

አውሮፓውያን ከረዥም ጊዜ ጀምሮ ሩሲያን በየትኛውም መንገድ ለማቀብ ሲጥሩ ቢቆዩም ሞስኮ ግን ይህንን እንዴት መቋቋም እንዳለባት የምታውቅ መሆኑን አስረግጣ ትናገራለች፡፡

የኪዬቭ በግትርነት መቀጠል ትልቅ ስህተት ነው፤ እናም ሁኔታው ለዩክሬን አመራሮች ይበልጥ የከፋ ያደርግባቸዋል፡፡

ክሬምሊን ግጭቱን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እልባት ለመስጠት ባሳየየው ፍላጎት ከኪዬቭ መሰል ምላሽ አይመለከትም፡፡ ስለዚህም ሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻዋን ቀጥላለች፡፡

የአውሮፓ ፖለቲከኞች ድርጊቶች እንደ ፑቲን እና ትራምፕ ካሉ መሪዎች አቀራረብ አንጻር በእጅጉ በተቃርኖ የቆሙ ናቸው፡፡

የአውሮፓ መሪዎች የዩክሬን አመራር የድርጊት መስመሩን በጅልነት እንዲቀጥል እያበረታቱ ነው።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0