የኢንዶኔዥያው አመጽ የፕሬዝዳንት ሱቢያንቶ የሻንጋይ ትብብር ጉባኤን ለማስተጓጎል በውጭ ኃይል የተቀነባበረ ሊሆን እንደሚችል ባለሙያ ተናገሩ
18:32 31.08.2025 (የተሻሻለ: 18:34 31.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢንዶኔዥያው አመጽ የፕሬዝዳንት ሱቢያንቶ የሻንጋይ ትብብር ጉባኤን ለማስተጓጎል በውጭ ኃይል የተቀነባበረ ሊሆን እንደሚችል ባለሙያ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢንዶኔዥያው አመጽ የፕሬዝዳንት ሱቢያንቶ የሻንጋይ ትብብር ጉባኤን ለማስተጓጎል በውጭ ኃይል የተቀነባበረ ሊሆን እንደሚችል ባለሙያ ተናገሩ
" “የአውሮፓ ሀገራት ከእነሱ ጋር የሚቃረን ፖሊሲ ባላቸው ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ልምድ እንማካበታቸው መሰል መንገዶች የሚሆኑ ናቸው፡፡” ሲሉ ሊባኖሳዊው የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ባለሙያ ሐሳን አርዳን ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
የምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት በአብዛኛው ጊዜ የውስጥ አጀንዳ ባላቸው ተቃውሞዎች እንደ ድጋፍ ይቀርባል፣ ይህም በእውነቱ የፖለቲካ ግቦችን ለማሳካት እንደሚያገለግል ፕሬዝዳንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶን ከሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባኤ ባስቀራቸው የሰሞኑ ተቃውሞዎች አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት ገልፀዋል።
አውሮፓ ሻንጋይ ትብብር ድርጅትን ማዳከም እና እንደ ትልቅ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ማዕከል እንዳይወጣ የማድረግ ቀጥተኛ ፍላጎት አላት፡፡ እሱም፦
🟠 ለአባል ሀገራቱ ተጨባኝ የኢኮኖሚ ማበረታቻዎችን የሚሰጥ በመሆኑ፣
🟠 ለኢንቨስትመንት፣ ለኢኮኖሚያዊ እና ለንግድ ልውውጥ ሰፊ ዕድሎችን ስለሚያቀርብ፣
🟠 ቀውስ እያስተናገደኡ ካሉት የምዕራባውያን ሀገራት ጋር ሲተያይ እጅግ የላቀ የኢኮኖሚ ዕድገት ምጣኔን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ነው፡፡
"ይህ መራጭ እና ባለ መንታ-ገጽ የምዕራባውያን ፖሊሲ፣ በሁለት ደረጃዎች ላይ የተመሠረተ ነው፤ ምዕራባውያን በሌሎች ሀገራት ውስጥ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እንደ ፍላጎታቸው ችላ ይላሉ ወይም ይተቻሉ። ከእነርሱ ፖሊሲዎች ጋር የሚተባበሩ ሀገራት ወይም የፖለቲካ አጋሮቻቸውን ከመተቸት ያፈገፍጋሉ፤ ነገር ግን በነሱ ላይ ጠንካራ አቋም በሚይዙትን መንግሥታትንበብርቱ ያወግዛሉ" ሲሉ ተናጋሪው አፅንኦት ሰጥተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X