የግብጽ መንግሥት የጋዝ ኩባንያ የ343 ሚሊዮን ዶላር የጋዝ ፍለጋ ስምምነቶችን መፈራረሙን የነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየግብጽ መንግሥት የጋዝ ኩባንያ የ343 ሚሊዮን ዶላር የጋዝ ፍለጋ ስምምነቶችን መፈራረሙን የነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ
የግብጽ መንግሥት የጋዝ ኩባንያ የ343 ሚሊዮን ዶላር የጋዝ ፍለጋ ስምምነቶችን መፈራረሙን የነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.08.2025
ሰብስክራይብ

የግብጽ መንግሥት የጋዝ ኩባንያ የ343 ሚሊዮን ዶላር የጋዝ ፍለጋ ስምምነቶችን መፈራረሙን የነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ

“ይህም በሜዲትራኒያን እና በናይል ዴልታ የአሰሳን እና የምርት ሥራዎችን ለማንቀሳቀስ እንዲሁም የግብጽን የኃይል ሀብቶች ለማሳደግ ያለመ ነው።” ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

የግብጽ የተፈጥሮ ጋዝ ሆልዲንግ ኩባንያ፣ ከሩሲያው ዛሩቤዥኔፍት እና ከሦስት ሌሎች ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡

ዛሩቤዥኔፍት በናይል ዴልታ በሚገኘው ሰሜን ሀታቢያ ቦታ የጂኦሎጂ አሰሳዎችን እና የአራት ጉድጓዶች ቁፋሮ ያደርጋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0