https://amh.sputniknews.africa
ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ የመፈንቅለ መንግሥቱ ሁለተኛ ዓመት አስመልክቶ በሀገሪቱ ደቡብ በምትገኘው ትቺባንጋ ከተማ... 31.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-31T14:09+0300
2025-08-31T14:09+0300
2025-08-31T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1f/1430880_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_1c8e9742fdbcdb1e77a604938f991377.jpg
ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ የመፈንቅለ መንግሥቱ ሁለተኛ ዓመት አስመልክቶ በሀገሪቱ ደቡብ በምትገኘው ትቺባንጋ ከተማ የተካሄደውን ብሔራዊ ሥነ-ስርዓት መርተዋል፡፡ “ዛሬ የምናከብረው ዳግም ያገኘነውን ነጻነት ብቻ ሳይሆን የታደሰውን አንድነታችንንም ጭምር ነው፡፡ የበለጠ ፍትሐዊ፣ የበለጠ ሕብረት ያለው እና የበለጠ ወንድማማቻዊ የሆነች ሀገር የምንገነባው በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1f/1430880_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_5f58a4df8f0780f16392670c535e5c74.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
14:09 31.08.2025 (የተሻሻለ: 15:04 31.08.2025) ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
ብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ የመፈንቅለ መንግሥቱ ሁለተኛ ዓመት አስመልክቶ በሀገሪቱ ደቡብ በምትገኘው ትቺባንጋ ከተማ የተካሄደውን ብሔራዊ ሥነ-ስርዓት መርተዋል፡፡
“ዛሬ የምናከብረው ዳግም ያገኘነውን ነጻነት ብቻ ሳይሆን የታደሰውን አንድነታችንንም ጭምር ነው፡፡ የበለጠ ፍትሐዊ፣ የበለጠ ሕብረት ያለው እና የበለጠ ወንድማማቻዊ የሆነች ሀገር የምንገነባው በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X