ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.08.2025
ሰብስክራይብ

ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ብራይስ ኦሊጊዊ ንግዌማ የመፈንቅለ መንግሥቱ ሁለተኛ ዓመት አስመልክቶ በሀገሪቱ ደቡብ በምትገኘው ትቺባንጋ ከተማ የተካሄደውን ብሔራዊ ሥነ-ስርዓት መርተዋል፡፡

“ዛሬ የምናከብረው ዳግም ያገኘነውን ነጻነት ብቻ ሳይሆን የታደሰውን አንድነታችንንም ጭምር ነው፡፡ የበለጠ ፍትሐዊ፣ የበለጠ ሕብረት ያለው እና የበለጠ ወንድማማቻዊ የሆነች ሀገር የምንገነባው በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጋቦን እንደ ነጻ ሕዝብ ክብሯን የሚነፍጉ 'ሁሉንም ዘመናዊ የባርነት አይነቶች' እንደምትቃወም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0