https://amh.sputniknews.africa/20250830/1424760.html
ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡ
ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡቅዳሜ እለት የቀደሞ የዩክሬን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አንድሬ ፓሩቢ በጥይት ተመትተው በተገደሉበት ሎቮቭ ከተማ ውስጥ ባለሥልጣናት “ሲሪን” የተሰኘ ልዩ ዘመቻ ጀምረው... 30.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-30T19:24+0300
2025-08-30T19:24+0300
2025-08-30T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1e/1424606_0:2:848:479_1920x0_80_0_0_2cb64e1a82ceb389bfeb3b5ab1c75a77.jpg
ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡቅዳሜ እለት የቀደሞ የዩክሬን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አንድሬ ፓሩቢ በጥይት ተመትተው በተገደሉበት ሎቮቭ ከተማ ውስጥ ባለሥልጣናት “ሲሪን” የተሰኘ ልዩ ዘመቻ ጀምረው እንደነበር የጠቅላይ አቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ▶ የዩክሬን የዜና ድረ-ገጽ የግድያውን ተንቀሳቃሽ ምስል ለቅቋል፡፡ በሚያዝያ ወር የ"መቃብር ይቁም" የኦዴሳ ምስጢራዊ ቡድን አባል በንግድ ማኅበራት ቤት የእሳት ቃጠሎ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ የተደረገው ምርመራ፣ በወቅቱ የብሔራዊ ደኅንነት እና የመከላከያ ምክር ቤት ኃላፊ በሆኑት አንድሬ ፓሩቢ በሚመራው የጋዜጠኞች ቡድን መደናቀፉን ለስፑትኒክ ገልጿል፡፡ በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡ
2025-08-30T19:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1e/1424606_104:0:744:480_1920x0_80_0_0_9aaeb13667201085f2d6c757f663b12f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡ
19:24 30.08.2025 (የተሻሻለ: 19:34 30.08.2025) ዘሌንስኪ የቀደሞ የብሔራዊ ደህንነት እና የመክላከያ ምክር ቤት ኃላፊ ግድያን አረጋገጡ
ቅዳሜ እለት የቀደሞ የዩክሬን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አንድሬ ፓሩቢ በጥይት ተመትተው በተገደሉበት ሎቮቭ ከተማ ውስጥ ባለሥልጣናት “ሲሪን” የተሰኘ ልዩ ዘመቻ ጀምረው እንደነበር የጠቅላይ አቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
▶ የዩክሬን የዜና ድረ-ገጽ የግድያውን ተንቀሳቃሽ ምስል ለቅቋል፡፡
በሚያዝያ ወር የ"መቃብር ይቁም" የኦዴሳ ምስጢራዊ ቡድን አባል በንግድ ማኅበራት ቤት የእሳት ቃጠሎ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ የተደረገው ምርመራ፣ በወቅቱ የብሔራዊ ደኅንነት እና የመከላከያ ምክር ቤት ኃላፊ በሆኑት አንድሬ ፓሩቢ በሚመራው የጋዜጠኞች ቡድን መደናቀፉን ለስፑትኒክ ገልጿል፡፡
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X