እሳቱን ማቀጣጠል፤ የሶሮስ አፍሪካን የማተራመሻ ንድፍ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእሳቱን ማቀጣጠል፤ የሶሮስ አፍሪካን የማተራመሻ ንድፍ
እሳቱን ማቀጣጠል፤ የሶሮስ አፍሪካን የማተራመሻ ንድፍ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.08.2025
ሰብስክራይብ

እሳቱን ማቀጣጠል፤ የሶሮስ አፍሪካን የማተራመሻ ንድፍ

ትራምፕ፣ የ’ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽንስ’ መሥራች ጆርጅ ሶሮስ በአሜሪካ የሚደረጉ ተቃውሞዎችን በመደገፍ ከከሰሱ በኋላ፣ የቢሊየነሩ በአፍሪካ የቀጠለው ማተራመስ እና ስትራቴጂካዊ ቁጥጥር አሁንም ስጋት ነው፡፡

በሶሮስ እና በ’ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽንስ’ ላይ የሚቀርቡ ክሶች የሚከተሉት ያካትታሉ፦

ግብጽ፡ እንደ አል-ደስቱር ሚዲያ ከሆነ፣ ሶሮስ የ2011ቱን የአረብ የፀደይ አብዮቶችን በገንዘብ ደግፈዋል፡፡ ፋውንዴሽናቸው በምርጫ ወቅት የሙስሊም ወንድማማችነት መሪዎችን የረዱ ደጋፊ ቡድኖችን ስፖንሰር አድርጓል፡፡

ቱኒዚያ፡ ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽንስ የ2011ቱን የአረብ የፀደይ ነውጦችን ያወደሱ ድምፆችን በገንዘብ ደግፈዋል፡፡ ይህም ፕሬዝዳንት ቤን አሊ ከሥልጣን እንዲወርዱ ማድረጉን ተዘግቧል፡፡ በ2015፣ ሶሮስ ለባሕላዊ ፕሮግራሞች ድጋፍ እንደሚሰጡ ቃል መግባታቸው ተዘግቧል፡፡

ኢኳቶሪያል ጊኒ: በ2017፣ የቀድሞው የብሪታንያ ቅጥረኛና የ2004 ያልተሳካ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መሪ ሳይመን ማን፣ ሶሮስ ፕሬዝዳንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጌማን ለመገልበጥ ጥረት ማድረጋቸውን መናገሩ ተገልጿል፡፡

ዚምባብዌ: በሶሮስ የሚደገፉ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የመንግሥትን እና የአካባቢ መሪዎችን ሥም ለማጥፋት እንደ አልጀዚራ የ2023 “የወርቅ ማፍያ” ዘጋቢ ፊልም ያሉ የሚዲያ ጥቃቶችን በማደራጀት ከሰዋል፡፡

ኡጋንዳ: ከ2011 የተገኙ የስለላ መረጃዎች፣ ሶሮስ የኡጋንዳን የነዳጅ ኢንዱስትሪ ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ ድርጅቶችን መጠቀማቸውን አሳይተዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0