ሶሮስ 'ሁል ጊዜም የቀለም አብዮት ሰልፎች የሥርዓት ለውጥ መሣሪያ ሆነው ቆይተዋል' - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሶሮስ 'ሁል ጊዜም የቀለም አብዮት ሰልፎች የሥርዓት ለውጥ መሣሪያ ሆነው ቆይተዋል' - ባለሙያ
ሶሮስ 'ሁል ጊዜም የቀለም አብዮት ሰልፎች የሥርዓት ለውጥ መሣሪያ ሆነው ቆይተዋል' - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.08.2025
ሰብስክራይብ

ሶሮስ 'ሁል ጊዜም የቀለም አብዮት ሰልፎች የሥርዓት ለውጥ መሣሪያ ሆነው ቆይተዋል' - ባለሙያ

በግብጽ የዓለም አቀፍ የፀረ-ሽብርተኝነት እና የመረጃ ጦርነት ባለሙያው ሃተም ሳበር፣ የሶሮስ "እንደ ሰብአዊ መብቶች እና የሚዲያ ድርጅቶች ያሉ ‘ለስላሳ’ መሣሪያዎች፣ የሥልጣን ለውጥን ለማበረታታት ወይም በመንግሥታት ላይ ጫና ለመፍጠር ጥቅም ላይ ይውላሉ" በማለት ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

የሶሮስ ድርጅቶች በምስራቅ አውሮፓ በተደረጉ "የቀለም አብዮቶች" ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል፡፡ በአረቡ ዓለም እና በመካከለኛው እስያ ጨምሮ በሌሎች ቀጣናዎችም ደጋግመውታል፡፡

እንደ ባለሙያው የሶሮስ መዋቅሮች አሁን በርካታ ሀገራትን ዒላማ ያደረጉ ሲሆን፦

🟠 ሀንጋሪ እና ፖላንድ - ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ባላቸው አለመግባባቶች፣

🟠 አፍሪካ - በተለይም ናይጄሪያ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ፤ የዲሞክራሲ፣ የአስተዳደር እና የሕዳጣን መብቶች አንገብጋቢነት፣

🟠 መካከለኛው ምስራቅ - በተለይም ግብጽ፣ ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች፣ ፖሊሲዎቻቸው በሶሮስ ከሚደገፈው "ክፍት ማኅበረሰብ" አጀንዳ ጋር ስለሚቃረኑ፡፡

🟠 ማዕከላዊ እስያ - የሩሲያ እና የቻይናን ተጽእኖ ለመቆጣጠር እና የእነዚህን ሀገራት ከብሪክስ ጋር ያላቸውን ትብብር ለማሳነስ ነው፡፡

እንደ ጀርመን እና ፈረንሳይ ያሉ የአውሮፓ ሀገራት "ያልተመቿቸውን" አገዛዞችን ስለሚያዳክሙላቸው ይታገሷቸዋል፡፡

"ትራምፕ የዚህን ተጽእኖ አደጋ ተገንዝበው ለመቃወምም እየሞከሩ ነው፤ ነገር ግን በውጭ ሀገር የተፈተኑ ዘዴዎች አሁን በራሷ በአሜሪካ ሊተገበሩ ይችላሉ፤ ይህም ለርሳቸውው የግል ስጋት ይፈጥራል" ሲሉ ሳቤር ተናግረዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0