https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የአጭር ጊዜ ከቪዛ ነጻ ጉዞ ስምምነቶች ላይ መሥራቱን ቀጥሏል
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የአጭር ጊዜ ከቪዛ ነጻ ጉዞ ስምምነቶች ላይ መሥራቱን ቀጥሏል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የአጭር ጊዜ ከቪዛ ነጻ ጉዞ ስምምነቶች ላይ መሥራቱን ቀጥሏልሚኒስቴሩ ከውጭ አጋራት ጋር ይህን ሥራ ያለማቋረጥ እያከናወነ ሲሆን ፍሬም እያፈራ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች... 30.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-30T12:38+0300
2025-08-30T12:38+0300
2025-08-30T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1e/1420352_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_c1c01ea3a2920c20a8b6b2a33f42c03c.jpg
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የአጭር ጊዜ ከቪዛ ነጻ ጉዞ ስምምነቶች ላይ መሥራቱን ቀጥሏልሚኒስቴሩ ከውጭ አጋራት ጋር ይህን ሥራ ያለማቋረጥ እያከናወነ ሲሆን ፍሬም እያፈራ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ዳይሬክተር አሌክሲ ክሊሞቭ ለስፑትኒክ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡ መሥሪያ ቤቱ በእስያ እና በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ ሀገራት ጋርም ከቪዛ ነጻ ጉዞ ላይ እየሠራ ነው፡፡ ክሊሞቭ፣ ከኦማን ጋር የቪዛ ነጻ ስምምነት በሐምሌ ወር ወደ ሥራ መግባቱን እና በነሐሴ ወር አጋማሽ ከዮርዳኖስ ጋር ተመሳሳይ ስምምነት መፈረሙን አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡ ሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስልበእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1e/1420352_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_541e1e11f78277019f1323379763c561.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የአጭር ጊዜ ከቪዛ ነጻ ጉዞ ስምምነቶች ላይ መሥራቱን ቀጥሏል
12:38 30.08.2025 (የተሻሻለ: 12:44 30.08.2025) የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የአጭር ጊዜ ከቪዛ ነጻ ጉዞ ስምምነቶች ላይ መሥራቱን ቀጥሏል
ሚኒስቴሩ ከውጭ አጋራት ጋር ይህን ሥራ ያለማቋረጥ እያከናወነ ሲሆን ፍሬም እያፈራ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች መምሪያ ዳይሬክተር አሌክሲ ክሊሞቭ ለስፑትኒክ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡
መሥሪያ ቤቱ በእስያ እና በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ ሀገራት ጋርም ከቪዛ ነጻ ጉዞ ላይ እየሠራ ነው፡፡ ክሊሞቭ፣ ከኦማን ጋር የቪዛ ነጻ ስምምነት በሐምሌ ወር ወደ ሥራ መግባቱን እና በነሐሴ ወር አጋማሽ ከዮርዳኖስ ጋር ተመሳሳይ ስምምነት መፈረሙን አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡
ሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X