የናይጄሪያ ኃይሎች በአንድ ሳምንት ውስጥ 117 ታጋቾችን አስለቅቀው 150 አሸባሪዎችን ይዘዋል - ጦር ኃይሎች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናይጄሪያ ኃይሎች በአንድ ሳምንት ውስጥ 117 ታጋቾችን አስለቅቀው 150 አሸባሪዎችን ይዘዋል - ጦር ኃይሎች
የናይጄሪያ ኃይሎች በአንድ ሳምንት ውስጥ 117 ታጋቾችን አስለቅቀው 150 አሸባሪዎችን ይዘዋል - ጦር ኃይሎች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.08.2025
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ኃይሎች በአንድ ሳምንት ውስጥ 117 ታጋቾችን አስለቅቀው 150 አሸባሪዎችን ይዘዋል - ጦር ኃይሎች

ለሠራዊቱ ምስጋና ይግባውና ገበሬዎች ያለ ምንም ችግር ዳግም የእርሻ ሥራቸውን ማከናወን ችለዋል ሲል የሀገሪቱ ሚዲያ የጦር ኃይሎች የመገናኛ ብዙኃን ግንኙነት ክፍል ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ማርከስ ካንግዬን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

በተጨማሪም የናይጄሪያ ሠራዊት አባላት ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሣሪያ፣ ጥይት፣ አደንዛዥ ዕፅ እና ተሽከርካሪዎችን ይዘዋል፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0