ዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም የወጣቶችን ሰብዕና ከሀገራቸው እንዳያሸሽ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም የወጣቶችን ሰብዕና ከሀገራቸው እንዳያሸሽ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል - ባለሙያ

በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ መምህሩ እንዳለው ፉፋ ቁፊ (ዶ/ር)፣ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በገፍ ከመቀበል ይልቅ ወጣቶች ጥቅም እና ጉዳታቸውን በውል መዝኖ በአግባቡ የመጠቀም ልምድን ሊያጎለብቱ እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

የሥርዓተ ትምህርት እና የፖሊሲ ንጽጽር ጥራት ባለሙያው፣ "የቴክኖሎጂ መብዛት ወጣቶች አገራቸውን፣ አካባቢያቸውን እና ባህላቸውን እንዳያዩ እንዲሁም ቃላቸውን እንዳይመዝኑ ያደርጋል የሚል ስጋት አለኝ" ብለዋል።

የዘርፉ ባለሙያ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ቴክኖሎጂን ከመጠቀም በፊት ሁለት መሠረታዊ ጉዳዮችን ማስተዋል እንደሚገባም ነግረውናል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0