ምዕራቡ ዓለም ኔቶን ወደ አፍጋኒስታን ለመመለስ እየፈለገ ነው - ሾይጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምዕራቡ ዓለም ኔቶን ወደ አፍጋኒስታን ለመመለስ እየፈለገ ነው - ሾይጉ
ምዕራቡ ዓለም ኔቶን ወደ አፍጋኒስታን ለመመለስ እየፈለገ ነው - ሾይጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2025
ሰብስክራይብ

ምዕራቡ ዓለም ኔቶን ወደ አፍጋኒስታን ለመመለስ እየፈለገ ነው - ሾይጉ

ምዕራባውያን ኃያላን በአፍጋን ግዛት የኔቶን ወታደራዊ መሠረተ ልማቶችን ለመመለስ እየተሰናዱ መሆኑን የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ሰርጌ ሾይጉ ለሩሲያ ጋዜጣ መጻፋቸውን የሩሲያ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡

“ለታሊባን እውቅና የመስጠት ምንም አይነት መሻት እንደሌላቸው የሚገልፁ መግለጫዎችን የሰጡት ለንደን፣ በርሊን እና ዋሽንግተን ከአፍጋኒስታን አመራር ጋር የመሥራት ዝግጁነታቸውን እያሳዩ ነው፡፡ መልዕክተኞቻቸው በተደጋጋሚ ካቡልን መጎብኘታቸው የአጋጣሚ ጉዳይ አይደለም፡፡” ሲሉ ሾይጉ አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0