“አፍሪካ የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች አሉታዊ ምስሎች ሰለባ ሆና ኖራለች”

ሰብስክራይብ

“አፍሪካ የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች አሉታዊ ምስሎች ሰለባ ሆና ኖራለች”

እነዚህ ሚዲያዎች ስለ አፍሪካ በጎውን ለመዘገብ ከሚያሳዩት ዳተኝነት ባሻገር፣ ስለአኅጉሪቱ የተሳሳቱ እና የተዛቡ መረጃዎችን በማሰራጨት ሲጠመዱ እንደሚስተዋሉም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት ኃላፊ አብዱላዚዝ ዲኖ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

"አሁን ጊዜው በተለይም ለልሂቃን፣ ለሚዲያ ባለሙያዎች እና ለጋዜጠኞች የአፍሪካን እውነታ ለዓለም ማሳያ እና የተዛቡ ምስሎችን ማረሚያ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0