ፑቲን ከዘሌንስኪ ጋር ስብሰባ የመኖሩን እድል አለመዝጋታቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
16:47 29.08.2025 (የተሻሻለ: 16:54 29.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ከዘሌንስኪ ጋር ስብሰባ የመኖሩን እድል አለመዝጋታቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን ከዘሌንስኪ ጋር ስብሰባ የመኖሩን እድል አለመዝጋታቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 የሩሲያው ፕሬዝዳንት በከፍተኛ ደረጃ የሚደረግ የትኛውም ስብሰባ በደንብ መዘጋጀት እንዳለበት ያምናሉ፡፡
🟠 በባለሙያዎች ደረጃ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች ጨርሶ ተከውነዋል ለማለት አይቻልም፡፡
🟠 ሩሲያ በእልባቱ ላይ ያሏት ሁሉም አቋሞች ለኪዬቭ አሳውቃለች፤ ዝርዝሮቹም ለዩክሬን ወገን በጽሑፍ ተሰጥተዋል፡፡
🟠 ሩሲያ የዩክሬን እልባት ውይይት ሲደረግ፣ የፑቲን እና ትራምፕ ውይይት ሁሉንም ዝርዝሮች ሆን ብላ አትገልጽም፡፡
“ለእልባቱ ጥቅሞች ሲባል፣ አሁን በምስጢራዊ መንገድ መሥራት አስፈላጊ ነው።”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X