ሩሲያ እና ቻይና ገለልተኛ የክፍያ መሠረተ ልማት ላይ እየሠሩ ነው - አምባሳደር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ እና ቻይና ገለልተኛ የክፍያ መሠረተ ልማት ላይ እየሠሩ ነው - አምባሳደር
ሩሲያ እና ቻይና ገለልተኛ የክፍያ መሠረተ ልማት ላይ እየሠሩ ነው - አምባሳደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ቻይና ገለልተኛ የክፍያ መሠረተ ልማት ላይ እየሠሩ ነው - አምባሳደር

የፕሮጀክቱ ዓላማ ምዕራባውያኑ ሁሉም ነገር ላይ እንዳይወስኑ ማድረግ መሆኑን በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ኢጎር ሞርጉሎቭ ለስፑትኒክ ተናገሩ፡፡

ሩሲያ በገንዘብ መልዕክቶችን የምታስተላልፍበት የራሷ የሆነ ሥርዓት እንዳላት የታወቀ ነው፤ አጋሯ ቻይናም በርካታ የሩሲያ ባንኮች እየተሳተፉ ያሉበት ድንበር ተሻጋሪ የባንኮች የክፍያ ሥርዓት (ሲአይፒኤስ) እንዳላትም ገልፀዋል፡፡

አምባሳደሩ “በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ ብዙ ልዩ ተነሳሽነቶች ቀርበዋል፡፡ የዚህን ጉዳይ አስፈላጊነት ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ መሰል የጋራ ሥራ ጥንካሬ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንደሚሄድ አምናለሁ፡፡” ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0