የሩሲያ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት ሰፈራዎችን ነጻ ማውጣታቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት ሰፈራዎችን ነጻ ማውጣታቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት ሰፈራዎችን ነጻ ማውጣታቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት ሰፈራዎችን ነጻ ማውጣታቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በመሥሪያ ቤቱ ሳምንታዊ መግለጫ ላይ የተሰጡ ተጨማሪ ነጥቦች፦

🟠 የሩሲያ ጦር ኃይሎች 7 የቡድን ጥቃቶችን ፈጽመዋል፤ የወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ኢንተርፕራይዞች፣ የዩክሬን ወታደራዊ የአየር ማረፊያዎች፣ የሳፕሳን የዘመቻ ሥልታዊ መሳኤሎች ማከማቻ መጋዘኖች እና ለዩክሬን ኃይሎች ነዳጅ ያቀርብ የነበረውን የነዳጅ ማከማቻ በጥቃቶቹ ከተመቱት ውስጥ ተጠቅሰዋል፡፡

🟠 የኔፕቱን የሚሳኤል ሥርዓት ማዘዣ ጣቢያ፣ መገጣጠሚያ፣ ማቆያ እና የረዥም ርቀት ድሮኖች ማስወንጨፊያ ቦታዎች እንዲሁም የዩክሬን ጦር የብሔረተኞች እና የቅጥረኛ ወታደሮች የጊዜያዊ ሥምሪት ቦታዎች ተመትተዋል፡፡

🟠 በሳምንቱ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ አካባቢ የዩክሬን የጦር ኃይሎች ወደ 8 ሺህ 850 የሚጠጉ ወታደሮች ኪሳራ ደርሶባቸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0