አልጄሪያው ፕሬዝዳንት ተቡኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ናዲር ላርባዊን አባረሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአልጄሪያው ፕሬዝዳንት ተቡኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ናዲር ላርባዊን አባረሩ
አልጄሪያው ፕሬዝዳንት ተቡኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ናዲር ላርባዊን አባረሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.08.2025
ሰብስክራይብ

አልጄሪያው ፕሬዝዳንት ተቡኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ናዲር ላርባዊን አባረሩ

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ሺፊ ግሪብ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የለወጡን ምክንያት ሳይገልጽ የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

የቀደሞ የሕግ ባለሙያ ላርባዊ፣ በተለያዩ ሀገራት እና በተባበሩት መንግሥታት የአልጄሪያ አምባሳደር በመሆን ከሠሩ በኋላ ከሕዳር 2023 ጀመሮ በጠቅላይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል፡፡

አዲሱ ተሿሚ ግሪብ፣ ከጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥራቸው ጋር የኢንዱስትሪ ሚኒስትርነት ሥራቸውንም ደርበው ይሠራሉ፡፡የአልጄሪያ ኳታር ስቲል ኩባንያ ሊቀመንበርን ጨምሮ በተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነቶች ሠርተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0