https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ
አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ ምሁራን፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ መንግሥታት፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፤ ተግባቦት የማህበረሰብ በጣም አስፈላጊ ገጽታ መሆኑንና እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱን... 28.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-28T20:00+0300
2025-08-28T20:00+0300
2025-08-28T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1c/1409423_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c018029b5bffcde2105b3917a760d39e.jpg
አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ ምሁራን፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ መንግሥታት፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፤ ተግባቦት የማህበረሰብ በጣም አስፈላጊ ገጽታ መሆኑንና እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱን ታሪክ የሚናገርበት መሳሪያ ሊኖረው እንደሚገባ መረዳት አለባቸው ያሉት፤ በዳካር የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ረ/ፕሮፌሰር ሳምባ ዲያሊምፓ ባድጂ ናቸው፡፡ "አፍሪካ ሀገር አለመሆኗን መገንዘብ አለብን። አፍሪካ እንደ ሀገራቱ ሁኔታ ልዩ ልዩ መልኮች ያሏት ግዙፍ አሕጉር ናት። ስለዚህ በሁሉም አውድ እንደ አሕጉር መፈረጅ አግባብ አይደለም" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ረ/ፕሮፌሰሩ በአንጻሩ አፍሪካዊ ማንነትን ማጎልበት እንደሚገባም አስገንዝበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ
2025-08-28T20:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/1c/1409423_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c940743c829f08e2b1dba2cb5bf807ee.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ
20:00 28.08.2025 (የተሻሻለ: 20:04 28.08.2025) አፍሪካን እንደ አንድ ሀገር በቁንጽል የመግለጽ አካሄድ መታረም አለበት - ማሊያዊው ጋዜጠኛ
ምሁራን፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ መንግሥታት፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፤ ተግባቦት የማህበረሰብ በጣም አስፈላጊ ገጽታ መሆኑንና እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱን ታሪክ የሚናገርበት መሳሪያ ሊኖረው እንደሚገባ መረዳት አለባቸው ያሉት፤ በዳካር የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ረ/ፕሮፌሰር ሳምባ ዲያሊምፓ ባድጂ ናቸው፡፡
"አፍሪካ ሀገር አለመሆኗን መገንዘብ አለብን። አፍሪካ እንደ ሀገራቱ ሁኔታ ልዩ ልዩ መልኮች ያሏት ግዙፍ አሕጉር ናት። ስለዚህ በሁሉም አውድ እንደ አሕጉር መፈረጅ አግባብ አይደለም" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ረ/ፕሮፌሰሩ በአንጻሩ አፍሪካዊ ማንነትን ማጎልበት እንደሚገባም አስገንዝበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X