የአፍሪካ ሀገራት እውነታቸውን ከራሳቸው ባሕል እና ማንነት አንጻር በሰፊው መተረክ አለባቸው - የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማኀበር ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት እውነታቸውን ከራሳቸው ባሕል እና ማንነት አንጻር በሰፊው መተረክ አለባቸው - የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማኀበር ፕሬዝዳንት

"አፍሪካ ውስጥ ስላለው ጉዳይ ሌላው እንዳይናገር ማስቆም አንችልም። በዓለም አቀፉ ሰሜናዊ ክፍል የሚገኙ የሙያ አጋሮቻችንንም ስለ አሕጉሪቱ አንዳይዘግቡ ማስቆም አንችልም። የምንችለው የአፍሪካን ያልተነገረ እና ትክክለኛ አጀንዳ በሰፊው መንገር ነው" ሲሉ ማርጋሬት ጁኩኮ (ፕ/ር) አስረድተዋል።

ፕሮፌሰሯ በተለይ ጋዜጠኞች እና የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ላይ ምን መሠራት እንዳለበትም ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0