በካሜሩን በ2024 ሙስና በ28.5 እጥፍ ቀንሷል ሲል የሀገሪቱ ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበካሜሩን በ2024 ሙስና በ28
በካሜሩን በ2024 ሙስና በ28 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.08.2025
ሰብስክራይብ

በካሜሩን በ2024 ሙስና በ28.5 እጥፍ ቀንሷል ሲል የሀገሪቱ ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ

መንግሥት በሙስና ምክንያት የሚያጣውን ኪሳራ እ.ኤ.አ በ2023 ከነበረበት 114 ቢሊየን ሴኤፍኤ ፍራንክ (196.5 ሚሊየን ዶላር) ወደ 4 ቢሊየን ሴኤፍኤ ፍራንክ (6.9 ሚሊየን ዶላር) መቀነስ ችሏል።

በትናትናው ዕለት በቀረበው የኮሚሽኑ ዓመታዊ ሪፖርት ላይ እንደተገለጸው፤ ይህ ውጤት የተገኘው በልዩ ወንጀል ፍርድ ቤት እና በብሔራዊ የዕዳ አስመላሽ ኤጀንሲ ጥረት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0