"አፍሪካን አጨልመው የሚስሉ የውጭ ሚዲያዎች፤ የአሕጉሪቱን ሐብት ለሚበዘብዙ አካላት መንገድ ጠራጊዎች ናቸው"

ሰብስክራይብ

"አፍሪካን አጨልመው የሚስሉ የውጭ ሚዲያዎች፤ የአሕጉሪቱን ሐብት ለሚበዘብዙ አካላት መንገድ ጠራጊዎች ናቸው"

የአፍሪካ የሚዲያ ባለድርሻ አካላት ስለ አሕጉሪቱ የሚነገርበት ዓውድ እንዲለወጥ በቅንጅት መሥራት እንዳለባቸው፤ የዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ የኮሙኒኬሽን እና የግብይት ክፍል ኃላፊ ዶቶፖል ጁሄንጋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አፍሪካ ለዘመናት በግጭት፣ በረሃብ፣ በጦርነት እና በብሔር ፈተናዎች ተተርካለች። እነኚህ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እዚህ ላይ አበክረው የሚሠሩት የአፍሪካን ሐብት ለመበዝበዝ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0