የናይጄሪያ ጦር በኒጀር ክፍለ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ ከ50 በላይ ታጣቂዎችን በመደምሰስ ታጋቾችን ነጻ አወጣ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናይጄሪያ ጦር በኒጀር ክፍለ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ ከ50 በላይ ታጣቂዎችን በመደምሰስ ታጋቾችን ነጻ አወጣ
የናይጄሪያ ጦር በኒጀር ክፍለ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ ከ50 በላይ ታጣቂዎችን በመደምሰስ ታጋቾችን ነጻ አወጣ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.08.2025
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ጦር በኒጀር ክፍለ ግዛት ባካሄደው ዘመቻ ከ50 በላይ ታጣቂዎችን በመደምሰስ ታጋቾችን ነጻ አወጣ

በሀገሪቱ ብሔራዊ አገልግሎት እና በጦሩ የጋራ ቅንጅት የተካሄደው የኩምባሺ መንደር ዘመቻ፤ “በቅርብ ጊዜ ከተከናወኑ እጅግ ስኬታማ የጸጥታ ዘመቻዎች መካከል አንዱ ነው በሚል ተሞካሽቷል፡፡”

የዘመቻው ቁልፍ መረጃዎች፡-

300 የሚደርሱ ከባድ መሳሪያ የታጠቁ ታጣቂዎች ኩምባሺን ለመውረር ሞክረዋል፣

የታጣቂዎቹ ዋና ዒላማ የብሔራዊ አገልግሎቱ ካምፕ ነበር፣

የጦሩ ኃይሎች ከከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ በኋላ ጥቃቱን በፍጥነት መመከት ችለዋል። በዚህም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሽፍቶች ተገድለዋል፣

የተሰረቁ ከብቶችን መመለስ ተችሏል፣

ታግተው የነበሩ ሰባት ሰዎች ነጻ ወጥተዋል።

ዘመቻው አገልግሎቱ በቅርቡ በኒጀር ክፍለ ግዛት ዋዋ ከተማ የማህሙድ አሸባሪ ቡድን መሪ አቡበከር አባን ከያዘ በኋላ የመጣ ነው።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0