ጀርመን በኖርድ የነዳጅ ማስተላለፊያ የሽብር ጥቃት ምርመራ ዙሪያ ከሩሲያ ጋር ግንኙነት አለመፍጠሯን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ገለጹ
15:49 28.08.2025 (የተሻሻለ: 15:54 28.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጀርመን በኖርድ የነዳጅ ማስተላለፊያ የሽብር ጥቃት ምርመራ ዙሪያ ከሩሲያ ጋር ግንኙነት አለመፍጠሯን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ጀርመን በኖርድ የነዳጅ ማስተላለፊያ የሽብር ጥቃት ምርመራ ዙሪያ ከሩሲያ ጋር ግንኙነት አለመፍጠሯን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ገለጹ
ክሬምሊን ይህ ምርመራ ተጠናቆ ወንጀለኞች እና ትዕዛዝ ሰጪዎች ተለይተው ተጠያቂ ይሆናሉ ብሎ እንደሚጠብቅ ፔስኮቭ አክለው ገልጸዋል።
የክሬምሊን ቃል አቀባይ የሰጡት መግለጫ ተጨማሪ ይዘቶች፦
⏺ የደህንነት ዋስትና ለዩክሬን ግጭት አፈታት በጣም አስፈላጊ ከሆኑ አጀንዳዎች ቀዳሚው ነው።
⏺ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ሊኖር ስለሚችል የአየር ላይ የተኩስ አቁም ምንም አይነት ስምምነት አልተደረሰም።
⏺ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ ያላትን ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግቦቿን ለማሳካት ድርድሩን ለመቀጠል ፍላጎት አላት።
⏺ የሩሲያ ጦር ኃይል ጥቃቶች የተሳኩ ናቸው፤ የዩክሬን ኢላማዎች እየወደሙ ነው፤ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ቀጥሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X