የምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም የሚገባውን ከፍተኛ ሥልጣን አግኝቷል - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም የሚገባውን ከፍተኛ ሥልጣን አግኝቷል - ፑቲን
የምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም የሚገባውን ከፍተኛ ሥልጣን አግኝቷል - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.08.2025
ሰብስክራይብ

የምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም የሚገባውን ከፍተኛ ሥልጣን አግኝቷል - ፑቲን

እንደ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ገለፃ መድረኩ፡-

🟠 የሩሲያ የሩቅ ምስራቃዊ ግዛቶችን "ልዩ የኢኮኖሚ፣ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ እና የመሠረተ ልማት አቅም" ለማስተዋወቅ ይረዳል።

🟠 ሁለገብ ዓለም አቀፍ ትብብርን ያስፋፋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት በቴሌግራም ባስተላለፉት መልዕከት "የወቅቱ መድረክ መሪ ቃል፤ 'ሩቅ ምስራቅ፡ ትብብር ለሰላም እና ብልጽግና' መሆኑ በጣም ተምሳሌታዊ ነው" ብለዋል።

ዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ወደ እስያ-ፓሲፊክ አየዞረ ባለበት ወቅት በሁለትዮሽ እና እንደ ሻንጋይ የትብብር ድርጅት እና ብሪክስ ባሉ ድርጅቶች በቀጣናው የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ አዳዲስ እድሎች ይፈጠራሉ ሲሉም ፑቲን ተናግረዋል።

"ሩሲያ ከሁሉም ፍላጎት ካላቸው ሀገራት ጋር ገንቢ ውይይት ለማድረግ ዝግጁ ናት። በእስያ-ፓሲፊክ ክልል በእውነተኛ እኩልነት እና የሌላውን ሕጋዊ ፍላጎቶች በማክበር ላይ የተመሠረተ ፍትሐዊ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ስርዓት በጋራ ለመገንባት በሚካሄዱ ጥረቶች ላይ በንቃት ትሳተፋለች።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0