ሩሲያ ውስጥ የሚገኘው የድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ጥቃት ሊደርስበት አይገባም ሲል የአውሮፓ ኮሚሽን አሳሰበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ውስጥ የሚገኘው የድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ጥቃት ሊደርስበት አይገባም ሲል የአውሮፓ ኮሚሽን አሳሰበ
ሩሲያ ውስጥ የሚገኘው የድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ጥቃት ሊደርስበት አይገባም ሲል የአውሮፓ ኮሚሽን አሳሰበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.08.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ውስጥ የሚገኘው የድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ጥቃት ሊደርስበት አይገባም ሲል የአውሮፓ ኮሚሽን አሳሰበ

ማስተላለፊያ ቦንቧው የአውሮፓ የኃይል ደህንነት አካል ነው ሲሉ የኮሚሽኑ ተወካይ አስገንዝበዋል።

"ወሳኝ የሆነው መሠረተ ልማት በሁሉም ወገኖች ሊጠበቅ ይገባል፡፡ የኢነርጂ ደህንነት ላይ ጉዳት አልደረሰም፤ ሆኖም የኢነርጂ ደህንነት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለእኛም በጣም አስፈላጊ ነው፤ ድሩዝባም የተለየ አይደለም ሲሉ" ኤቫ ርንሲሮቫ ተናግረዋል፡፡

ቀደም ብሎ አንዳንድ የአውሮፓ ሀገራት ዩክሬን በነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በምታደርሰው ጥቃት ቅሬታቸውን ገልፀዋል፡፡ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ሲያሪቶ ጥቃቱን በቡዳፔስት ላይ ከተፈጸመ ጥቃት ጋር አመሳስለውታል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0