የሩሲያ ወታደሮች በዶኔስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኔሌፖቭካ ሰፈር ነፃ እንዳወጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
13:29 28.08.2025 (የተሻሻለ: 13:34 28.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ወታደሮች በዶኔስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኔሌፖቭካ ሰፈር ነፃ እንዳወጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶኔስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኔሌፖቭካ ሰፈር ነፃ እንዳወጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ከሚኒስቴሩ አጭር መግለጫ ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-
🟠 የሩሲያ ጦር የባሕር ድሮን በመጠቀም
የዩክሬን ባሕር ኃይል መካከለኛ የስለላ መርከብ ሲምፈሮፖልን በዳኑቤ ወንዝ ዳርቻ ላይ አስጥሟል።
🟠 የሩሲያ ጦር በኪንዝሃል ሚሳኤሎችም ጭምር በምሽት በወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ እና በዩክሬን ወታደራዊ አየር ማረፊያዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።
ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ሠራዊት በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በፍጥነት በመግፋት በርካታ መንደሮች ነጻ እያወጣ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X