የአፍሪካን መልካም ገጽታ በሰፊው የሚገልጥ አሕጉራዊ ሚዲያ ማቋቋም እንደሚገባ የጋዜጠኝነት እና የመገናኛ ብዙኃን ተመራማሪው ገለፁ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን መልካም ገጽታ በሰፊው የሚገልጥ አሕጉራዊ ሚዲያ ማቋቋም እንደሚገባ የጋዜጠኝነት እና የመገናኛ ብዙኃን ተመራማሪው ገለፁ

አብዛኞቹ ዓለም አቀፍ የውጭ ሚዲያዎች አፍሪካን በዓሉታ በመተረክ የተጠመዱ መሆናቸውን፤ ከ15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማኀበር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት፤ በዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና የመገናኛ ብዙኃን ት/ቤት መምህር እና ተመራማሪ ማሊካ ዮሴፍ ንጊኒላ ተናግረዋል።

"ስለአፍሪካ የምታያቸው አብዛኞቹ ታሪኮች የጦርነት፣ የአደጋ፣ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና የመሳሰሉት ናቸው። ነገር ግን በአፍሪካ ውስጥ ብዙ ያልተነገሩ ጥሩ ታሪኮች አሉ" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0