በአፍሪካ ላይ የሚነዙ ጭፍን ጥላቻዋችን ለመመከት የአሕጉሪቱ ጋዜጠኞች በጋራ ሊሠሩ ይገባል - የዘርፉ ምሑር

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ ላይ የሚነዙ ጭፍን ጥላቻዋችን ለመመከት የአሕጉሪቱ ጋዜጠኞች በጋራ ሊሠሩ ይገባል - የዘርፉ ምሑር

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ትምህርት ክፍል ረ/ፕሮፌሰር ዮሐንስ ሽፈራው፤ አሕጉሪቱን የሚያጠለሹ ትርክቶች ላይ ብርሃን ለመዝራት የአፍሪካ ሀገራት በጋዜጠኝነት መሠረተ ልማት እና የሙያ ብቃት ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ በአዲስ አበባ ከተካሄደው 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኮሚኒኬሽን ማኀበር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ሙያውን በማላቅ ከአፍሪካ እይታ አንጻር ዓለምን መድረስ እና እውነተኛዋን አፍሪካ መግለጥ ይገባል" ሲሉም አስገንዝበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0