የናይጄሪያ ጦር ለሳምንት በዘለቀ ዘመቻ የሽብር ቡድን መሪዎችን እና በደርዘን የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናይጄሪያ ጦር ለሳምንት በዘለቀ ዘመቻ የሽብር ቡድን መሪዎችን እና በደርዘን የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ
የናይጄሪያ ጦር ለሳምንት በዘለቀ ዘመቻ የሽብር ቡድን መሪዎችን እና በደርዘን የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.08.2025
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ጦር ለሳምንት በዘለቀ ዘመቻ የሽብር ቡድን መሪዎችን እና በደርዘን የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ

በ 'ኦፕሬሽን ሃዲን ካይ' ተልዕኮ የተሰጣቸው የናይጄሪያ ወታደሮች በአየር ኃይል ድጋፍ ከነሐሴ 15 እስከ 17 በቦርኖ እና ዮቤ ግዛቶች ውስጥ ተከታታይ የፀረ-ሽብር ዘመቻዎችን እንዳካሄዱ የናይጄሪያ የዜና አውታር ዘግቧል፡፡

በዚህ ዘመቻ ወቅት ወታደሮቹ፦

◻ በቦርኖ የተቀናጁ ጥቃቶችን አክሽፈዋል፣

◻ አቡ ናዚር እና አቡ ፋጢማ የተባሉ ሁለት አዛዦችን ጨምሮ 11 የቦኮ ሃራም ታጣቂዎችን ገድለዋል፣

◻ የጦር መሳሪያዎችን፣ ጥይቶችን እና በርካታ ሞተር ሳይክሎችን ማርከዋል።

ጦሩ በወታደራዊ ሠፈር ላይ ለተሰነዘረ የሌሊት ጥቃት ባካሄደው ትክክለኛ ጥቃት በሽብር ቡድኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡

በዮቤ ግዛት ከሲቪል የጋራ ግብረ ኃይል ጋር በመተባበር በተደረጉ ውጊያዎች ተጨማሪ በርካታ ታጣቂዎች ተደምስሰዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0