ሳሚያ ሱሉሁ ሃሳን በታንዛኒያ አጠቃላይ ምርጫ የመጀመሪያዋ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ ሆኑ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሳሚያ ሱሉሁ ሃሳን በታንዛኒያ አጠቃላይ ምርጫ የመጀመሪያዋ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ ሆኑ
ሳሚያ ሱሉሁ ሃሳን በታንዛኒያ አጠቃላይ ምርጫ የመጀመሪያዋ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ ሆኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.08.2025
ሰብስክራይብ

ሳሚያ ሱሉሁ ሃሳን በታንዛኒያ አጠቃላይ ምርጫ የመጀመሪያዋ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ ሆኑ

ፕሬዝዳንት ሀሰን የምርጫ ሰነዶቻቸውን ምርጫ ኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት አስገብተዋል። በሀገሪቱ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት 18ቱም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሰነዶቻቸው እንዲጣራ ለኮሚሽኑ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ፕሬዝዳንት ሳሚያ ከመጋቢት 10፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያዋ የታንዛኒያ ሴት ፕሬዝዳንት በመሆን የምስራቅ አፍሪካዊቷን ሀገር እየመሩ ይገኛሉ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0