የሩሲያ የፓርላማ ሊቀመንበር የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ትውስታን በመጠበቅ ረገድ ለሚያደርጉት ጥረት ለቻይና ፕሬዝዳንት ምሥጋና አቀረቡ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የፓርላማ ሊቀመንበር የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ትውስታን በመጠበቅ ረገድ ለሚያደርጉት ጥረት ለቻይና ፕሬዝዳንት ምሥጋና አቀረቡ

ቪያቼስላቭ ቮሎዲን ፕሬዝዳንት ሺ ቻይና ውስጥ ለሚገኙ የሶቪየት ወታደሮች መታሰቢያዎች እና ለሁለቱ ሀገራት የጋራ መስዋዕትነት እውቅና መስጠታቸውን አድንቀዋል።

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የቻይና ሕዝብ ያበረከተው አስተዋጽኦም በጉልህ ተጠቅሷል።

ቮሎዲን “ሕዝቦቻችን ልዕልና እና ነጻነትን ለማግኘት ከፍተኛ የሕይወት መሰዋትነት ከፍለዋል” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0