ሞስኮ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ያለውን ሁኔታ ከማባባስ እንድትቆጠብ ማሳሰቧን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ያለውን ሁኔታ ከማባባስ እንድትቆጠብ ማሳሰቧን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሞስኮ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ያለውን ሁኔታ ከማባባስ እንድትቆጠብ ማሳሰቧን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.08.2025
ሰብስክራይብ

ሞስኮ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ያለውን ሁኔታ ከማባባስ እንድትቆጠብ ማሳሰቧን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

"ተኩስ ይቁም፣ ያለ ምንም እንቅፋት ሰብዓዊ እርዳታ ይግባ እንዲሁም ምግብን ጨምሮ ሁሉም የተቸገሩ ሰዎች አስፈላጊ ሰብዓዊ እርዳታ ማግኘታቸው ይረጋገጥ" ሲል ሚኒስቴሩ በመግለጫው ገልጿል።

ሚኒስቴሩ አክሎም ሞስኮ በተመድ በጋዛ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ መፍታት ላይ ትኩረት ያደረገ ረቂቅ ውሳኔ ለማስተባበር ማቀዷን አመልክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0