ኢትዮ ቴሌኮም የናፍጣ ፍጆታውን በ40 በመቶ በመቀነስ የፀኃይ ኃይል አጠቃቀሙን አሳደገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮ ቴሌኮም የናፍጣ ፍጆታውን በ40 በመቶ በመቀነስ የፀኃይ ኃይል አጠቃቀሙን አሳደገ
ኢትዮ ቴሌኮም የናፍጣ ፍጆታውን በ40 በመቶ በመቀነስ የፀኃይ ኃይል አጠቃቀሙን አሳደገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.08.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮ ቴሌኮም የናፍጣ ፍጆታውን በ40 በመቶ በመቀነስ የፀኃይ ኃይል አጠቃቀሙን አሳደገ

ኩባንያው ከሁዋዌ ጋር በመተባበር በአፍሪካ የመጀመሪያውን በማማ ተሰቃይ የፀኃይ ኃይል ፓኔሎችን አዲስ አበባ ተክሏል፡፡

ስርዓቱ የፀኃይ ፓናሎችን በቀጥታ ከቴሌኮም ማማዎች ጋር በማዋሃድ በቀን ለአራት ሰዓት የፀሐይ ኃይል እንዲያመነጩ ያስችላል፡፡

ይህም በነዚህ ሥፍራዎች የነበርውን የናፍጣ ጄነሬተሮች አጠቃቀም ከ6 ወደ 2 ሰዓት ማለትም በ40 በመቶ እንዲቀንስ ያደርጋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0