የአማራ ክልል ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ግዕዝ ማሰተማር ሊጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአማራ ክልል ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ግዕዝ ማሰተማር ሊጀምር ነው
የአማራ ክልል ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ግዕዝ ማሰተማር ሊጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.08.2025
ሰብስክራይብ

የአማራ ክልል ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ግዕዝ ማሰተማር ሊጀምር ነው

ክልሉ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ቋንቋውን በሙከራ ደረጃ ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ በ2017 ዓ.ም በክልሉ 16 ዞኖች እና በ45 ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ የአንደኛ ደረጃ እና በመለስተኛ ትምህርት ቤቶች ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ግዕዝ በመደበኛነት ሲሰጥ እንደነበር የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

በመምህራን እጥረት ምክንያት በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ቋንቋውን ማዳረስ ሳይቻል መቅረቱ የተገለፀ ሲሆን በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ ክልሉን ለመሸፈን ቅደመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0