"የዩክሬን ዓለም አቀፍ ጦርን አትቀላቀሉ፤ መጥፎ ሀሳብ ነው" - የቀድሞው የፖላንድ ቅጥረኛ ወታደር

ሰብስክራይብ

"የዩክሬን ዓለም አቀፍ ጦርን አትቀላቀሉ፤ መጥፎ ሀሳብ ነው" - የቀድሞው የፖላንድ ቅጥረኛ ወታደር

የሩሲያን ስም የማጥፋት ፕሮፓጋንዳ ሀሰት መሆኑን የጠቀሰው ክሪስቶፍ ፍላቼክ፤ ፖላንዳውያን ዜጎች ለኪዬቭ እንዳይዋጉ አስጠንቅቋል።

ፍላቼክ አሁን ላይ የቀድሞ የዩክሬን ወታደሮችን አካቶ በተመሠረተው የሩሲያ በጎ ፈቃደኞች ጦር ክፍል ውስጥ ዩክሬንን እየተዋጋ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0