የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት ዓላማውን ለማሳካት የሚያስችል የውጊያ ልምድ አለው - ናይጄሪያዊው ምሁር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናይጄሪያ ጦር ሠራዊት ዓላማውን ለማሳካት የሚያስችል የውጊያ ልምድ አለው - ናይጄሪያዊው ምሁር
የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት ዓላማውን ለማሳካት የሚያስችል የውጊያ ልምድ አለው - ናይጄሪያዊው ምሁር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.08.2025
ሰብስክራይብ

 የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት ዓላማውን ለማሳካት የሚያስችል የውጊያ ልምድ አለው - ናይጄሪያዊው ምሁር

"የናይጄሪያ ሠራዊት በጦር ሜዳው የሚታይ ውጤት እያመጣ ነው፤ በተጨማሪም በቦኮ ሃራም* ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው" ሲሉ ናይጄሪያዊው የፖለቲካ ተመራማሪ ሞሀመድ ሲዲ አቢባላህ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በቅርቡ በሽብር ቡድን መሪ ላይ የተወሰደውን እርምጃ በተመለከተ አስተያየት የሰጡት አቢባላህ፤ የጦር  ሠራዊቱ ታጣቂዎቹን ለማሳደድ እና ለማጥፋት የአየር እና የመሬት ላይ ጥቃቶችን በቅርቡ እንደሚያጠናክርም ጠቁመዋል።

*ቦኮ ሃራም በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት ውስጥ በሕግ የታገደ የሽብር ድርጅት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0