ለኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ መሐንዲሱ የሚያቀርቡት ለየት ያለ የመፍትሔ ሐሳብ!

ሰብስክራይብ

ለኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ መሐንዲሱ የሚያቀርቡት ለየት ያለ የመፍትሔ ሐሳብ!

መንግሥት ከ100 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ ያለ ባሕር በር (ወደብ)፤ የሕዝቧን ፍላጎት ማሟላት እንደማትችል በተደጋጋሚ ሲናገር ይደመጣል።

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር መሐንዲሶች ማህበር ፕሬዝዳንት ኢ/ር መኮንን ጌታቸው ለዚህ አንገብጋቢ ጥያቄ መፍትሔ ነው ያሉትን ሐሳብ ለስፑትኒክ አፍሪካ አጋርተዋል።

"ኢትዮጵያ ከ34 ዓመታት በፊት የባሕር በር የሌላት ሀገር ሆናለች። በዚህም ቀይ ባሕርን በቦይ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በማዞር እንዴት ሰው ሠራሽ ወደብ እንደሚገነባ ከዚህ በፊት ሐሳቤን አካፍያለሁ" ብለዋል።

ኢ/ር መኮንን ጌታቸው ይህ ሜጋ ፕሮጀክት ሀገሪቱን ምን ያህል ሊያስወጣ እንደሚችልም ነግረውናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0