የፖላንድ ፕሬዝዳንት ከ "ባንዴራ" ጋር የተያያዙ ምልክቶችን ለማገድ እቅድ እንዳላቸው አስታወቁ፤ የዩክሬናውያን ድጋፍ ረቂቅ ሕግን ውድቅ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፖላንድ ፕሬዝዳንት ከ "ባንዴራ" ጋር የተያያዙ ምልክቶችን ለማገድ እቅድ እንዳላቸው አስታወቁ፤ የዩክሬናውያን ድጋፍ ረቂቅ ሕግን ውድቅ አደረጉ
የፖላንድ ፕሬዝዳንት ከ ባንዴራ ጋር የተያያዙ ምልክቶችን ለማገድ እቅድ እንዳላቸው አስታወቁ፤ የዩክሬናውያን ድጋፍ ረቂቅ ሕግን ውድቅ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.08.2025
ሰብስክራይብ

የፖላንድ ፕሬዝዳንት ከ "ባንዴራ" ጋር የተያያዙ ምልክቶችን ለማገድ እቅድ እንዳላቸው አስታወቁ፤ የዩክሬናውያን ድጋፍ ረቂቅ ሕግን ውድቅ አደረጉ

እ.ኤ.አ በ1920ዎቹ የተቋቋመው የዩክሬን ብሔርተኛ ንቅናቄ ምልክቶች፤ በሕግ ከፋሺስት ምልክቶች ጋር እኩል መታየት አለባቸው ሲሉ ካሮል ናውሮኪ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ በዩክሬን የትምህርት ሥርዓት የ *ባንዴራ ምልክቶች "በታሪካዊ ጥናት መሠረት" ባለመገለፃቸው ቀደም ሲል ተችተዋል።

"እነዚህ ገዳዮች 120 ሺህ ለሚደርሱ ዜጎቻችን፣ ዘሮቻችን ሞት ተጠያቂዎች ናቸው" ብለዋል።

በሌላ በኩል የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር ለሥራ አጥ የዩክሬን ዜጎች ማህበራዊ ጥቅማጥቅሞች እና የህክምና ሽፋን የሚሰጠውን ሕግ ዛሬ ውድቅ አድርገዋል።

*ስቴፈን ባንዴራ አክራሪ የዩክሬን ቀኝ ዘመም ብሔርተኛ ሲሆን ፖላንድ በሁለተኛ የዓለም ጦርነት በሺህዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች ሞት ዋነኛ ተጠያቂ ታደርገዋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0