ዩክሬን በድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የፈፀመችው ጥቃት “ግልፅ ውንብድና ነው” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን በድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የፈፀመችው ጥቃት “ግልፅ ውንብድና ነው” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
ዩክሬን በድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የፈፀመችው ጥቃት “ግልፅ ውንብድና ነው” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.08.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን በድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ የፈፀመችው ጥቃት “ግልፅ ውንብድና ነው” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

እንደዚህ ያሉ ጥቃቶች የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እና ሌሎች መሠረቶች እንዲሁም የወደፊት ስልታዊ እቅዶች የሚያዳክሙ ናቸው ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

"የድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ኢላማ ያደረጉትን ጨምሮ በሲቪል መሠረተ ልማት ላይ የሚደረጉ ማናቸውም ጥቃቶች ሕገ-ወጥ እና ሕጋዊ መሠረት የሌላቸው ናቸው። እያንዳንዱ ሀገር ሊያወግዘዉ ይገባል" በማለት አፅንኦት ሰጥተዋል።

የምዕራቡ ዓለም ለጥቃቱ በቂ ምላሽ አለመስጠቱ እብደት ላይ መሆኑን ወይም የፀረ-ሕግ ዝንባሌውን ያሳያል ሲሉ ባለሥልጣኗ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0