በኔዘርላንድ ከ18 ሺህ በላይ ጫማዎች የጋዛ ጥቃት ሰለባዎችን ለማስታወስ ጥቅም ላይ ዋሉ

ሰብስክራይብ

በኔዘርላንድ ከ18 ሺህ በላይ ጫማዎች የጋዛ ጥቃት ሰለባዎችን ለማስታወስ ጥቅም ላይ ዋሉ

የመታሰቢያ ሥፍራው ላይ አሻንጉሊቶች፣ አበቦችና የሰለባዎቹን ፎቶዎች ያካተተ ሲሆን፤ የሰብዓዊ መብት ተሟጓቾች የጥቃት ሰለባዎቹን ስም አንብበዋል።

አዘጋጆቹ የእስራኤልን ድርጊት በማውገዝ የኔዘርላንድን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ተችተዋል።

በጋዛ የጤና ሚኒስቴር መረጃ መሠረት፤ ከመስከረም 26፣ 2016 ዓ.ም ወዲህ ከ62 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን በእስራኤል ወታደራዊ ዘመቻዎች ተገድለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0