ደቡብ አፍሪካ በሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙሪያ ውይይት እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ራማፎሳ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደቡብ አፍሪካ በሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙሪያ ውይይት እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ራማፎሳ ተናገሩ
ደቡብ አፍሪካ በሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙሪያ ውይይት እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ራማፎሳ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.08.2025
ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙሪያ ውይይት እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ራማፎሳ ተናገሩ

ሀገሪቱ ለሰላም፣ ለማህበራዊ ፍትሕ እና ለሰብዓዊ መብቶች ቅድሚያ ትሰጣለች ብለዋል።

ፑቲን እና ትራምፕ በአላስካ ከተገናኙ በኋላ ራማፎሳ ከታች ከተዘረዘሩት መሪዎች ጋር የግጭት አፈታቱን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል፦

🟠 ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ፑቲን፤

🟠 ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን፤

🟠 የፊንላንድ ፕሬዝዳንት ስቱብ፣

🟠 ከዩክሬኑ ዘለንስኪ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0