ፕሬዝዳንት ፑቲን ከኢራን አቻቸው ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ፑቲን ከኢራን አቻቸው ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከኢራን አቻቸው ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.08.2025
ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከኢራን አቻቸው ፔዜሽኪያን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ

⏺ የሩሲያው ፕሬዝዳንት በአላስካ ስለተካሄደው የሩሲያ-አሜሪካ ድርድር ለኢራኑ አቻቸው ገለፃ አድርገዋል።

⏺ ከፍተኛ ባለሥልጣናቱ በኢራን የኒውክሌር መርሃ-ግብር እና በደቡብ ካውካሰስ ክልል ስላለው ሁኔታ ተወያይተዋል።

⏺ ፑቲን እና ፔዜሽኪያን በቻይና በሚካሄደው የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባኤ ላይ ለመገናኘት ተስማምተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0