የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃንጋሪ ኬዬቭ በቡዳፔስት ላይ የምትሰነዝረውን ማስፈራሪያ እንድታቆም መጠየቋን ተከትሎ ጠንካራ ምላሽ ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopiaየዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃንጋሪ ኬዬቭ በቡዳፔስት ላይ የምትሰነዝረውን ማስፈራሪያ እንድታቆም መጠየቋን ተከትሎ ጠንካራ ምላሽ ሰጡ
የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃንጋሪ ኬዬቭ በቡዳፔስት ላይ የምትሰነዝረውን ማስፈራሪያ እንድታቆም መጠየቋን ተከትሎ ጠንካራ ምላሽ ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.08.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃንጋሪ ኬዬቭ በቡዳፔስት ላይ የምትሰነዝረውን ማስፈራሪያ እንድታቆም መጠየቋን ተከትሎ ጠንካራ ምላሽ ሰጡ

“የሃንጋሪ የኃይል ደህንነት በእጇ ላይ ነው፤ እንደ አብዛኛው የአውሮፓ ሀገራት ከሩሲያ ነፃ በመሆን አማራጮቿን ማስፋት አለባት” ሲሉ አንድሪይ ሲቢሃ በኤክስ የማህበራዊ ትሰሰር ገፃቸዉ ላይ ለሃንጋሪው አቻቸው ፒተር ስያሪቶ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

🟠 ሲያሪቶ ዩክሬን በሃንጋሪ ሉዓላዊነት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ነው ያሉትን ማስፈራራቶች እና የኃይል መሰረተ ልማቶች ጥቃት እንድታቆም ቀደም ብለው አሳስበዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0