የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች በካሜሩን አዋሳኝ ድንበር ከ35 በላይ አሸባሪዎች መግደሉን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናይጄሪያ ጦር ኃይሎች በካሜሩን አዋሳኝ ድንበር ከ35 በላይ አሸባሪዎች መግደሉን አስታወቀ
የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች በካሜሩን አዋሳኝ ድንበር ከ35 በላይ አሸባሪዎች መግደሉን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.08.2025
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች በካሜሩን አዋሳኝ ድንበር ከ35 በላይ አሸባሪዎች መግደሉን አስታወቀ

በምድር ሠራዊት ላይ ጥቃት ለመፈጸም የተደረገ ሙከራን ተክተሎ የአየር ድብደባ መፈፀሙን የአየር ኃይል ቃል አቀባይ ኤሂመን ኢጆዳሜ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ መግለጫ ላይ ገልፀዋል፡፡

አራት የአሸባሪዎች መሰብሰቢያ ቦታዎች ተመትተዋል። ስጋት ላይ ከነበሩት የምድር ኃይሎች ጋር የነበረው ግንኙነት ወደ ነበረበት መመለሱን እና በአካባቢያቸው ያለው ሁኔታ የተረጋጋ መሆኑን እንዳረጋገጡላቸው ጠቅሰዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0