አሜሪካ ለዩክሬን ግጭት ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ መፈለጓን ትቀጥላለች - ቫንስ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ ለዩክሬን ግጭት ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ መፈለጓን ትቀጥላለች - ቫንስ

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት ከአሜሪካ ሚዲያ ጋር ባደርጉት ቃለ ምልልስ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

▪ ሩሲያ ትራምፕ የዩክሬን ግጭትን እልባት የመስጠት መሻታቸውን እያስሳተች አይደለም፡፡

▪ ሞስኮ ለእልባት ተጨባጭ መግባባት አሳይታለች እናም በብዙ ጥያቄዎች ላይ ግትር ላለመሆን ይሁንታዋን ገልጻለች፡፡

▪ አሜሪካ በሩሲያ ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣሏ አይቀርም፣ ነገር ግን ጫናውን ልታቀንስ ትችላለች፡፡

▪ በዩክሬን ያለው ግጭት “በአንድ ጀምበር” አያበቃም፤ አሜሪካ በስድስት ወራት ውስጥ ሰላም እንደሚመጣ ተስፋ ታደርጋለች፡፡

▪ ዋሽንግተን መፈታት ያለባቸው ሁለት ዐቢይ ጉዳዮችን ትመለከታለች፤ እነርሱም የግዛት ስምምነት እና የደህንነት ዋስትና ናቸው፡፡

▪ ሩሲያ በደህንነት ዋስትና ውይይቶች ላይ ትሳተፋለች፡፡

▪ አሜሪካ ወደ ዩክሬን ወታደሮችን አትልክም፤ ሆኖም በደህንነት ዋስትና ጉዳይ ላይ ግን ንቁ ሚና ትጫወታለች፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0