ሩሲያ የኤንቢሲ አቅራቢዋ እንደተጠቀሰው የሲቪል ቦታዎችን መቼም ዒላማ አድርጋ አታውቅም ሲሉ ላቭሮቭ አጽናኦት ሰጥተዋል

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የኤንቢሲ አቅራቢዋ እንደተጠቀሰው የሲቪል ቦታዎችን መቼም ዒላማ አድርጋ አታውቅም ሲሉ ላቭሮቭ አጽናኦት ሰጥተዋል

"ምናልባት መረጃው የለሽም ይሆናል፤ ምክንያቱም የዩክሬን አገዛዝ ሆን ብሎ በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን መምታቱ እውነታ በመሆኑ ነው። በርካታ የሲቪል መኖሪያዎችንም እንዲሁ" ሲሉ ሚኒስትሩ አስረግጠው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0