ሞስኮ እና ኪዬቭ 146 ለ 146 የጦር እስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
16:12 24.08.2025 (የተሻሻለ: 16:14 24.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሞስኮ እና ኪዬቭ 146 ለ 146 የጦር እስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
በተጨማሪም፣ በኪዬቭ አገዛዝ በሕገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ የሩሲያ ኩርክስ ግዛት ስምንት ነዋሪዎች ተመልሰዋል፤ ወደ ቤታቸውም ይወሰዳሉ ሲል የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።
እንደ መሥሪያ ቤቱ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የሩሲያ ወታደሮች ከምርኮ ሲመለሱ የሰብአዊ ድጋፍ አሸማጋይነት ጥረት አድርጋለች፡፡
የሩሲያ ተመላሽ ወታደሮች በቤላሩስ የሚገኙ ሲሆን ለሕክምና እና ለማገገሚያ ወደ ሩሲያ ይዛወራሉ ብሏል።
ከዩክሬን እስር ነጻ ወጥተው ወደ ሀገር ቤት የሚመለሱ የሩሲያ ወታደሮች ደስታቸውን ሲገልፁ ታይተዋል፡፡
ተንቀሳቃሽ ምስል በሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ እና ኪዬቭ 146 ለ 146 የጦር እስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/